our services

ወጪ ቆጣቢ የግንባታ መፍትሄዎችን እናቀርባለን።

ማራኪ ጂፕሰም ፋብሪካ በአዲስ አበባ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የጂፕሰም ምርቶች ቀዳሚ አቅራቢ ነው። የማያወላውል ቁርጠኝነታችን የኢትዮጵያን ህዝብ ፍላጎት ለማርካት ጥራት ያለው እና ወጪ ቆጣቢ ምርቶችን ማድረስ ይጥራል።

Completed Projects​
0 +
Satisfied Costumers​
0 %

ማራኪ ጂፕሰም ብሎክ

ለአዲስ ህንፃ እና ቤት ሠሪዎች ታላቅ የምሥራች ከማራኪ ጅብሰም ብሎክ

Prime Coat

ለልሥን ሥራ የሚዉል አዲሥ ቴክኖሎጂ፤

◆ የተለመደዉን ልሥን(cement plastering) ሥራን ሙሉ በሙሉ የሚያሥቀር፤

◆ prime coat ሲጠቀሙ ሚያገኙዋቸዉ ጥቅሞች፦

❶ ገንዘብ ቆጣቢ ነዉ፤ cement plastering ሰለሚያሥቀር፤

❷ ጊዜና ጉልበት ይቆጥባል
ምንም ሣያሥፈለግዉ ወዲያዉ እንዳለቀ በ48 ሠዐት ውሥጥ ቀጣዩን ሥራችን መጀመር ያሥችለናል፤

❸ ምንም ዓይነት side effect/የጎንዮሽ ጉዳት በባለሙያዎች ላይ የለዉም፤

☞ prim coat ቀጥታ  ◆block 

                                ◆beam
                                ◆column

                                ◆slab ላይ መጠቀም እንችላለን፤

☞ ትላልቅ ፕሮጀክቶች አና ህንፃወች እሄን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ላይ ይገኛሉ፤

☞ ከፈለጉ እቃዉን ይዘዙን፤ ፕራይም ኮት (material) እና ጂፕሰም ያሉበት ቦታ ድረሥ አናመጣለን፤

ወጪ ቆጣቢ የግንባታ መፍትሄዎችን እናቀርባለን።

plastering and painting

We offer comprehensive electrical installation and painting services to enhance your spaces with safety and aesthetic appeal. Our expert team combines technical proficiency in electrical systems with creative flair in painting, ensuring seamless integration and stunning finishes.

Maraki Gypsum

At Maraki Gypsum, we offer a comprehensive range of services tailored to meet your gypsum needs with precision and excellence. From manufacturing high-quality gypsum boards and ceiling tiles to providing custom solutions for unique projects, our expertise ensures top-tier craftsmanship and reliability.

Whether you’re renovating a home or managing a commercial development, trust Maraki Gypsum Name] for superior products and dedicated service that exceed expectations.

8 Years Experience

5 Star Rating

Fast Delivery

Dedicated Support